Popular Post

Powered by Blogger.

You can replace this text by going to "Layout" and then "Page Elements" section. Edit " About "

Wednesday, August 14, 2013

Read more >>
Sunday, August 4, 2013

Teddy Afro (ቴዎድሮስ ካሳሁን) ፊዮሪና


Read more >>
Wednesday, July 17, 2013

ህመሜ

አርቲስት: ፀደንያ ገብረ ማርቆስ

እጅህ ይዳብሰኝ ዞሮ ከወገቤ
ይወገዳል ጭንቄ ይርቃል ሃሳቤ
ልበልህ ሐኪሜ ልበልህ ፈዋሼ
ሰላም የሰጠኸኝ ጤናዬ ዳባሼ

የተባረከ እጅ ባምላክ የተቀባ
ቢታቀፉት ፍቅር ቢያሸቱት አበባ
ያምላክ ቀባ ቅዱስ የቸርነት ጥበብ
በእጅም ይገለጣል በሰው በሰበብ

ነካካው ገላዬን አካሌን ደባብሰው
በመዳፍህ አይደል የልቤ የሚደርሰው ታከምኩኝ በጆችህ ሆንኩኝ በመዳፍህ
እራኩኝ ከህመሜ በገላ በእቅፍህ

ማነው ያስተማረህ እንዲህ ያለ ጥበብ
በእጅ እየነኩ በጤና መሰብሰብ
በሐኪም በፀበል መላ የጠፋለት
በእጆችህ መዳፍ ዳንኩኝ እንዳሰብኩት

ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ ህመሜ

እንደጀምበር ሞቅኩት እጁን እንደ ፀሐይ የመዳፉን ብርሃን ለማንም ሳላሳይ አልተክል አበባ ቤቴን እንዲያደምቀው እጁ ይበቃኛል መዓዛ የሚያፈልቀው

ሀርና ሱፉ ነኝ ለጅ እና መዳፉ
ነፍሴን እያሞቃት ሰብስቦ ከእቅፉ አንድም ተፈወስኩኝ አንድም ተደገፍኩኝ
በጁ በመዳፉ ስንቱን ተሻገርኩኝ

እንዳማረ ሸማ እንዳማረ ፈትል ይደምቃል ገላዬ ከሱ ጋራ ስውል
ማን አለ በምድር እንደኔ የረታ
በወዳጁ መዳፍ ህልሙ የተፈታ

ህመሜን በክንዱ ህመሜን በእቅፉ ህመሜን በክንዱ ህመሜን በእቅፉ ህመሜን በክንዱ ህመሜን በእቅፉ ህመሜን በክንዱ ህመሜን በእቅፉ

Read more >>

እንኳን ደህና መጡ

በዚህ ገፅ የተለያዩ የአማርኛ ዘፈን ግጥሞች ይቀርባሉ።

About Me

/* You're free to use this blogger templates as long as my footer links still intake */